onsdag 19. juni 2013

ከፍተኛ የዯህንነት ሹም ከስሌጣን ተነሱ

ከፍተኛ የዯህንነት ሹም ከስሌጣን ተነሱ
                                                                                                                              ከኢየሩሳላም አርአያ
የሕወሏት አባሌና የአገር ውስጥ ዯህንነት ዋና ሃሊፉ አቶ ወሌዯስሊሴ ከስሌጣናቸው እንዱነሱ መዯረጉን የቅርብ ምንጮች
አስታወቁ። ወ/ስሊሴ ከስሌጣን እንዱነሱ ያዯረጉት የዯህንነት ዋና ሹም አቶ ጌታቸው አሰፊ መሆናቸውን ምንጮቹ
ጠቁመዋሌ። የሁሇቱ ሹማምንት ፀብ ውስጥ ሇውስጥ ሲብሊሊ ቆይቶ መጨረሻ መፇንዲቱ ታውቋሌ። በመቀላ በተካሄዯው
የፓርቲው ጉባኤ አቶ ጌታቸው የፓርቲው ማ/ኮሚቴ አባሌ ሆነው እንዲይመረጡ ሰፉ ቅስቀሳ ሲካሂድ የቆየው ወ/ስሊሴ
በመጨረሻም የአባሊት ምርጫ ሲካሄድ ባቀረበው ተቃውሞ ሊይ «..ጌታቸው የተሰጠውን የፓርቲና መንግስታዊ ሃሊፉነት
በአግባቡ እየተወጣ አይዯሇም፤ የአሌሙዱ ተሊሊኪና አሽከር ሆኗሌ… የአሊሙዱ አገሌጋይ ሆኖዋሌ… ስሇዚህም
በማ/ኮሚቴ አባሌነት መካተት የሇበትም..» ሲሌ መናገሩን ያወሱት ምንጮቹ፣ የወ/ስሊሴ ተቃውሞ ተቀባይነት
ባሇማግኘቱ አቶ ጌታቸው በማ/ኮሚቴ አባሌነታቸው እንዱቀጥለ መዯረጉን አያይዘው ገሌፀዋሌ።…
አቶ ጌታቸው በቅርቡ በወሰደት የአፀፊ እርምጃ ወ/ስሊሴ ከአገር ውስጥ ዯህንነት ሃሊፉነታቸው እንዱነሱ በማድረግ
እንዯተበቀሎቸው ማወቅ ተችሎሌ። በጎንዯር ተወሌዯው ያዯጉትና በሰባዎቹ መጀመሪያ አመታት ሕወሏትን የተቀሊቀለት
አቶ ጌታቸው በአብዛኛው አመራር « ጥሩ ሰው ነው፣ ሊመነበት ነገር ወዯኋሊ የማያፇገፍግ..» ተብል እንዯሚነገርሊቸው
ምንጮቹ ጠቁመዋሌ። በሟቹ የዯህንነት ሹም ክንፇ ገ/መድህን ተተክተው በ1994ዓ.ም ወዯስሌጣን የመጡት ጌታቸው
በተጨባጭ ሙስና ፇፅመዋሌ የሚሌ መረጃ እንዯላሇ ያመሇከቱት ምንጮቹ ነገር ግን በአብዛኛው ባሇስሌጣናት
የሚፇፀመው መጠነ ሰፉ ዘረፊና ሙስና በተመሇከተ በርካታ መረጃና ማስረጃ በጌታቸው እጅ እንዯሚገኝ አያይዘው
ገሇፀዋሌ። በላሊም በኩሌ በ1994ዓ.ም በዯህንነት ቢሮ የበታች ሹማምንት ሆነው በአቶ መሇስ ከተመዯቡት መካከሌ
ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስና ወ/ስሊሴ እንዯሚገኙበት ያስታወሱት ምንጮቹ፣ አክሇውም ሁሇቱ የሕወሏት አባሊት ከስር ሆነው
ፇሊጭ ቆራጭ አመራር ይሰጡ እንዯነበረና በዚህ ተግባራቸው ከጌታቸው ጋር የከረረ ውዝግብ ውስጥ ገብተው
መቆየታቸውን አስታውቀዋሌ። ኢሳያስ ከአቶ መሇስና ስብሃት ጋር ስጋ ዝምድና እንዲሇው ማወቅ ተችሎሌ። በተሇይም
በዚህ ጣሌቃ ገብ አሰራር ተማረው የቆዩት አቶ ጌታቸው ከቅርብ አመት ወዱህ ከአቶ መሇስ ጋር ጭምር አሇመግባባት
ፇጥረው እንዯነበረ ሲታወቅ፣ አቶ መሇስ የጤና ችግር ተፇጥሮቦቻው እንጂ በዛው ወቅት ከስሌጣን ሉያነሷቸው ከወሰኑት
ባሇስሌጣናት አንደ ጌታቸው እንዯነበሩና ከመሇስ ህሌፇት በኋሊ የዯህንነቱ ሹም የታቀዯባቸውን እንዯዯረሱበት ምንጮቹ
አስታውቀዋሌ። የጠ/ሚ/ሩን ህሌፇት ተከትልም አቶ ጌታቸው ስሌጣናቸውን በማዯሊዯሌ ጎሌተው መውጣቸውንና
በወ/ስሊሴ ሊይ የወሰደት እርምጃ ማስረጃ እንዯሆነ አያይዘው ገሌፀዋሌ። ከዚህ በተጨማሪ የአቶ ጌታቸው ወንድም
ዲንኤሌ አሰፊ የሕወሏት ማ/ኮሚቴ አባሌ ተዯርጎ ባሇፇው ጉባኤ መመረጡ ሲታወቅ፣ የዲንኤሌ ባሇቤት የስብሃት ነጋ
ዘመድ እንዯሆነች ተጠቁሞዋሌ።
ከስሌጣን የተነሳው ወ/ስሊላ ከበረሃ ጀምሮ በርካታ የድርጅቱን ታጋዮች በመረሸን እንዯሚታወቅ ያስታወሱት የቅርብ
ምንጮቹ « ፆታዊ ግንኙነት ስታዯርጉ ተገኝታችኋሌ…» በሚለና ላልች ተሌካሻ ምክንያቶች እንዱረሸኑ በበሊይ አመራር
ውሳኔ የተሊሇፇባቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ የፓርቲው አባሊት (ታጋዮች) ሇመግዯሌ ይጣዯፈ ከነበሩት መካከሌ ኢሳያስና
ወ/ስሊሴ ዋናዎቹ ነበሩ ሲለ ያስረዲለ። አቶ መሇስ ሁሇቱን አባሊት ወሳኝ በሆነው የዯህንነት ቢሮ ቁሌፍ ስሌጣን
የሰጧቸው « አድርጉ » የተባለትን ያሇማመንታት ተግባራዊ እንዯሚያዯርጉ ጠንቅቀው ስሇሚያውቁ ነው ብሇዋሌ።
ወ/ስሊሴ ስሌጣን በጨበጠ ማግስት በአንድ ቀን አርባ የቢሮው አባሊትን ( መኮንኖች ተብሇው ነው የሚጠሩት) እንዲባረረ
የገሇፁት ምንጮቹ፣ በየጊዜው በመቶዎች የሚቆጠሩ አባሊትን « ተሃድሶውን አሌተቀበሊችሁም፣ የቅንጅት ዯጋፉዎች
ናችሁ..» በሚለና ላልች ምክንያቶች ከማባረር – እስር ቤት እስከመወርወር የዯረሰ እርምጃ ሲወስድ መቆየቱን
አስታውሰዋሌ። ከመሇስ ጋር በሃሳብ ያሇተስማሙ ሁሇት ከፍተኛ ባሇስሌጣናትን በገዛ መኖሪያ ቤታቸው በገመድ በማነቅና
በስሇት በማረድ የጭካኔ ተግባር ያስፇፀሙት ወ/ስሊሴና ኢሳያስ መሆናቸውን ምንጮቹ አጋሌጠዋሌ። በግፍ የተገዯለት
የመገናኛ ሚ/ሩ አቶ አየነውና የቤተመንግስት የዯህንነት ሹም አቶ ዘርኡ መሆናቸውን ጠቁመዋሌ።
ይህ በእንዱህ እንዲሇ አዜብ መስፍን በቅርቡ ቨርጂኒያ መጥተው እንዯነበረ ምንጮች ገሇፁ። ድምፃቸውን አጥፍተው
የመጡት አዜብ በተጠቀሰው ከተማ እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ የገዙት መኖሪያ ቪሊ ውስጥ ሇጥቂት ቀናት እንዯቆዩና ወዯአገር
ቤት እንዯተመሇሱ ምንጮቹ አስታውቀዋሌ። ከቪሊው ጋር በተያያዘ ተጨማሪ መረጃዎች እየተጠናከሩ እንዯሆነ ማወቅ
ተችሎሌ።

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar