mandag 30. september 2013

ኢትዮጵያውያን አንዴ ሆነን ሇነፃነት መታገሌ ያስፈሌጋሌ !!
እኔ እምሇው ኢትዮጵያውያን አንዴ እንዲይሆኑ ተረግመዋሌ እንዳ?

ቃሌኪዲን ካሳሁን (ኖርዌ)
Ethnic Politics Split US Ethiopians እንዯሚታወቀው ኢትዮጵያ በመሊው አሇም በተሇይ በአሜሪካ፣ እንዯገና በተሇይ በዋሽንግተን የሚኖሩ ብዙ ዜጎች አሎት፡፡ ከትግራይ ይሁን ከሶማላ፤ ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣አፋር፣ዯቡብ፣ቤኒ ሻንጉሌ፣ ዴሬ፣ ሸገር… ብቻ ከየትም ይሂደ ከየት የሁለም ኢትዮጵያውያን የስዯት መነሾ “ በፖሇቲካ አሌያም የተሻሇ ህይወት” ፍሇጋ ከመሆን አይዘሌም፡፡ (በሀገሩ መኖርማ ማን ይጠሊሌ …)

 ብዙ ጊዜ የማስበው ታዱያ ኢትዮጵያውያኑ በሰው ሀገር ሲኖሩ እንዲውም ከሀገር ውስጥ የበሇጠ አንዴነትና መግባባት ወይም አብሮ የመኖር ስሜት ይኖራቸዋሌ ብዬ ነው፡፡ በሰው ሀገር የመኖርን የህይወት ትግሌ ሇመሊመዴና ሇማሸነፍም ከሀገር ሌጅ የበሇጠ አሇኝታ፣ አይዞህ/ሽ ባይ እና አጋዥ የሇምና፡፡ በተሇያዩ አጋጣሚዎች የምሰማው ግን ከዚህ በተቃራኒው የሆኑ እውነታዎችን ነው፡፡ በጥርጣሬ መተያየት፣ የብሔርና የፖሇቲካ ክፍፍሌ …ላሊም ላሊም፡፡ እርግጥ ነው ሁሊችንም አንዴ አይነት አቋም ሉኖረን አይችሌም፤ ከመሰረታዊ ጉዲዮች በስተቀር በእያንዲንደ ጉዲይ ሊይ የግዴ ተመሳሳይ ሀሳብ እንዱኖረንም አይጠበቅም፡፡ የተሇያየ የፖሇቲካ አቋም ሉኖረን ይችሊሌ፣ የተሇያዩ ብሔሮች ሌጆችም ሌንሆን እንችሊሇን፤ ኢትዮጵያውያን በመሆናችን ግን እነዚህ ሁለ ነገሮች በህሌውናችን ሊይ አንዲች ጥሊ ማጥሊት የሇባቸውም፡፡ ዯግሞም ከተቀራረብን እነዚህ ሁለ ነገሮች ሉታረቁና ሁሊችንንም የሚያስማሙ ሀሳቦችን ሇመፍጠር ይቻሊሌ። የአፍሪካ የነፃነት ምሳላ የሆንን ዜጎች ህብረ ብሔራዊ ውበታችንን በእያንዲንዲችን ፓስፖርት ሊይ ካሇው ኢትዮጵያዊነታችን ጋር የተጣበቁ የጋራ ተቀፅሊዎቻችንን (stereotypes) በማጥፋት የትም ቦታ አንገታችንን ቀና አዴረገን ሇመኖር ምቹ ሁኔታዎችን ሌንፈጥርበት ይገባሌ፡፡ ሌዩነቶቻችንን በማቻቻሌ የትም ይሁን የት በአንዴነት መስራቱ ሇዜጎቿና ሇኑሮ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ሇመፍጠርና ዲግም ኢትዮጵያን ታሊቅ ሇማዴረግ ያስችሇናሌ፡፡ ይሄም በቅርቡ እውን እንዯሚሆን ተስፋ አሇኝ! ይኧዉ ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተዲዴረዉ ወያኔ/ህውሃት የህዝብ መብት በመንቀፍ ፣ዘረኝነትን በማስፋፋት ፣ሃገርን በመከፋፈሌ ፣ጎሰኝነትን በማስተማር፣ አገር በመዝረፍ ፣አገርን በመሽጥ፣ ሰዉን ከሚኖርበት ቅዬ በማፈናቀሌ፣ በመቻቻሌ እንዲይኖር በማዴረግ፣ ዘር ከዘር ጥሊቻን ማስፈን፣ ቀጥልበት ሃያ ሁሇት ዓመታትን አስቆጠረ። እስከመቸ ይኧን ነገር ዝምብሇን ማየት እንችሊሇን ። እዚህ ጋር የላልች ሀገራት ዜጎችን በሚያስቀና መሌኩ አብሮ የመኖርና የመተባበር ባህሌና ማህበራዊ ህይወት ያሊቸው ባህር ማድ አዯር ኢትዮጵያውያን እንዲለ መዘንጋት የሇበትም፡፡ ይሁንና እነሱም ቢሆን እነዚህንና መሰሌ በኢትዮጵያውያን እህትና ወንዴማማቾች መካከሌ እየተፈጠሩ ያለ ችግሮችን ሇመፍታት መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ነጻነታችንን የቀሙን የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን እንዯቀሙን ሇረጂም አመታት ሇመግዛት እንዱመቻቸዉ በዘር፤ በቋንቋ፤ በክሌሌና በሏይማኖት ከፋፍሇዉን ከሃያ አንዴ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝብ ሊይ ጀመሩትን እስራት፤ ስዯት፤ ግዴያና ዝርፍያ አሁንም እንዯቀጠለ ነዉ። የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን ቀምተዉ እየገዙን ቢሆንም ገዛናቸዉ ብሇዉ እጃቸዉን አጣጥፈዉ አሌተቀመጡም። ዜጎች ነጻነታቸዉንና መብታቸዉን እንዲይጠይቁ አፋቸዉን ያዘጋለ፤ አንደ ሇላሊዉ አንዲይቆም አገር፤ ባንዱራና ኢትዮጵያዊነት የሚባለ ትሊሌቆቹን የጋራ እሴቶቻችንን በየቀኑ ያፈርሳለ። ይህ የሚያሳየን ዜጎች ትሌቅ ተስፋ ይዘዉ ቤተሰብ መስርተዉ ሇራሳቸዉና ሇአገራቸዉ የሚኖሩበት ግዜ እየጠፋ ተስፋ መቁረጥ፤ ስዯትና የመከራ ኑሮ ዘመን እየከበበን መምጣቱን ነዉ። ይህ ከሆነ የነገዋን የነጻነት፣ የፍትህ፣ የዳሞክራሲ ባሇጸጋ ኢትዮጵያን ሇማየት እያንዲንደ ዜጋ በቻሇው አቅሙ ሁለ ጠንክሮ በመታገሌ እና ከራሱ ባሇፈ ላሊው ዜጋ የነጻነት ትግለን ጎራ እንዱቀሊቀሌ ብልም የዚህ ትግሌ ባሇቤት እንዱሆን ያስፈሌጋሌ፡፡የሀገራችን ህዝብ የነጻነት ችቦ
አቀጣጣይ የትግለ አካሌ በመሆን መስራት እንጅ፣ ከቶ ላሊ አካሌ፣ ላሊ ሃይሌ መጦ ነጻ ያወጣኛሌ በሚሌ በባርነት እየተገዛ መጠበቅ የሇበትም። ነጻነትና ዳሞክራሲ በችሮታ አሉያም ከሰማይ እንዯሚወርዴ መና የሚጠበቅ ስጦታ አይዯሇም። ነጻነት የራስን መሰዋእትነት ይጠይቃሌ። አሇበሇዚያ “ሊም አሇኝ በሰማይ ወተትዋንም አሊይ” እንዲይሆን ያስፈሌጋሌ። ነጻነት እኛ ሰዎች በሌዯት ወዯዚህ አሇም ስንመጣ አብሮን የሚመጣ የተፈጥሮ ፀጋ ነዉ። ነጻነት ከላልች የምንጠብቀዉ ወይም ማንንም ስጠን ብሇን የማንጠይቀዉ ፈጣሪ ሇእያንዲንዲችን ያዯሇንን፤ በዚህ አሇም ቆይታችን ሇዯቂቃም ቢሆን እንዱሇየን መፍቀዴ የላሇብን ኃብት ነዉ። ነጻነታችን እጃችን ሊይ ሲኖር በግሇሰብ ዯረጃ የምንዯሰትበት፤ እንዲንቀማ በጋራ የምንጠብቀዉና እንዯወያኔ አይነቱ ፀረ ህዝብ ኃይሌ ሲቀማን ዯግሞ በጋራ ታግሇን ማስመሇስ የሚገባን የግሌና የጋራ ኃብት ነዉ። ዛሬ ከ22 የወያኔ አመታት በኋሊ እኛ ኢትዮጵያዉያን በዴህነትና በረሀብ የምንጠቃዉ፤ በዘረኝነት አሇንጋ የምንገረፈዉ፤ የምንሰዯዯዉ፤ የምንታሰረዉና የምንገዯሇዉ ይህንን ፈጣሪ ያዯሇንን ነጻነት የሚባሌ ኃብት ወያኔ አንዴ፤ ሁሇትና ሦስት እያሇ ሲቀማን አፋችንን ዘግተንና እጃችንን አጥፈን ስሇተመሇከትን ነዉ። መፈናቀሊችን፤ ስዯታችን፤ ዉርዯታችንና በገዛ አገራችን ሁሇተኛ ዜጋ ሆኖ መኖራችን እንዱያበቃ ሇማዴረግ ያሇን ብቸኛ አማራጭ ላልች መጥተዉ ነጻ ያወጡናሌ ከሚሇዉ አመሇካከት ተሊቅቀን ነጻነታችንን ሇማስመሇስ ህዝባዊ ትግለን መቀሊቀሌ ብቻ ነዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ የዘር በትር አሇንጋ የሚዯርስበት ግርፋት፣ ስቃይ፣ ርሃብ፣ ስዯት፣ እንግሌት በራሱ በህዝቡ ሊይ ነው። ስሇዚህ ህዝቡ ራሱ ሇራሱ ነጻነት፣ በእምቢ አሌገዛም ባይነት የሚነሳበት ጊዜው አሁን ነው። ነጻነትን ከነጻ አውጭዎች በመጠበቅ እስከመቼ የወያኔ የጥይት ሰሇባዎች እንሆናሇን? ወገን ሁለ ሇራሱ ነጻነት፣ ህሌውና ሲሌ የሇውጡ እንቅስቃሴ ታጋይ የመሆን ኢትዮጵያዊ ግዳታውን እንዱፈጽም ጥሪ ማዴረግ ይገባሌ ፡፡ ሇአገሩ፣ሇማንነነቱ መሰዋእትነት ሇመሆን እንዯሚኮራ ሁለ አገሩም በሱ ትኮራሇች ፡፡ ወያኔ በ 22 ዓመት ውስጥ የሰራው ወንጀሌ በወገናችን ሊይ እንዱህ በቃሊት ተዘርዘሮ አያሌቅም።ይህ አሌበቃ ብልን። ታዱያ ምንዴን ነው አንዴ ሆነን ከመታገሌ ፈንታ መሇያየትን መረጥን! ኢትዮጵያውያን አንዴ እንዲይሆኑ ተረግመዋሌ እንዳ?
ከቃሌኪዲን ካሳሁን kassahun.kalkidan@yahoo.no

Ingen kommentarer:

Legg inn en kommentar