mandag 30. september 2013

ኢትዮጵያውያን አንዴ ሆነን ሇነፃነት መታገሌ ያስፈሌጋሌ !!
እኔ እምሇው ኢትዮጵያውያን አንዴ እንዲይሆኑ ተረግመዋሌ እንዳ?

ቃሌኪዲን ካሳሁን (ኖርዌ)
Ethnic Politics Split US Ethiopians እንዯሚታወቀው ኢትዮጵያ በመሊው አሇም በተሇይ በአሜሪካ፣ እንዯገና በተሇይ በዋሽንግተን የሚኖሩ ብዙ ዜጎች አሎት፡፡ ከትግራይ ይሁን ከሶማላ፤ ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣አፋር፣ዯቡብ፣ቤኒ ሻንጉሌ፣ ዴሬ፣ ሸገር… ብቻ ከየትም ይሂደ ከየት የሁለም ኢትዮጵያውያን የስዯት መነሾ “ በፖሇቲካ አሌያም የተሻሇ ህይወት” ፍሇጋ ከመሆን አይዘሌም፡፡ (በሀገሩ መኖርማ ማን ይጠሊሌ …)

 ብዙ ጊዜ የማስበው ታዱያ ኢትዮጵያውያኑ በሰው ሀገር ሲኖሩ እንዲውም ከሀገር ውስጥ የበሇጠ አንዴነትና መግባባት ወይም አብሮ የመኖር ስሜት ይኖራቸዋሌ ብዬ ነው፡፡ በሰው ሀገር የመኖርን የህይወት ትግሌ ሇመሊመዴና ሇማሸነፍም ከሀገር ሌጅ የበሇጠ አሇኝታ፣ አይዞህ/ሽ ባይ እና አጋዥ የሇምና፡፡ በተሇያዩ አጋጣሚዎች የምሰማው ግን ከዚህ በተቃራኒው የሆኑ እውነታዎችን ነው፡፡ በጥርጣሬ መተያየት፣ የብሔርና የፖሇቲካ ክፍፍሌ …ላሊም ላሊም፡፡ እርግጥ ነው ሁሊችንም አንዴ አይነት አቋም ሉኖረን አይችሌም፤ ከመሰረታዊ ጉዲዮች በስተቀር በእያንዲንደ ጉዲይ ሊይ የግዴ ተመሳሳይ ሀሳብ እንዱኖረንም አይጠበቅም፡፡ የተሇያየ የፖሇቲካ አቋም ሉኖረን ይችሊሌ፣ የተሇያዩ ብሔሮች ሌጆችም ሌንሆን እንችሊሇን፤ ኢትዮጵያውያን በመሆናችን ግን እነዚህ ሁለ ነገሮች በህሌውናችን ሊይ አንዲች ጥሊ ማጥሊት የሇባቸውም፡፡ ዯግሞም ከተቀራረብን እነዚህ ሁለ ነገሮች ሉታረቁና ሁሊችንንም የሚያስማሙ ሀሳቦችን ሇመፍጠር ይቻሊሌ። የአፍሪካ የነፃነት ምሳላ የሆንን ዜጎች ህብረ ብሔራዊ ውበታችንን በእያንዲንዲችን ፓስፖርት ሊይ ካሇው ኢትዮጵያዊነታችን ጋር የተጣበቁ የጋራ ተቀፅሊዎቻችንን (stereotypes) በማጥፋት የትም ቦታ አንገታችንን ቀና አዴረገን ሇመኖር ምቹ ሁኔታዎችን ሌንፈጥርበት ይገባሌ፡፡ ሌዩነቶቻችንን በማቻቻሌ የትም ይሁን የት በአንዴነት መስራቱ ሇዜጎቿና ሇኑሮ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ሇመፍጠርና ዲግም ኢትዮጵያን ታሊቅ ሇማዴረግ ያስችሇናሌ፡፡ ይሄም በቅርቡ እውን እንዯሚሆን ተስፋ አሇኝ! ይኧዉ ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተዲዴረዉ ወያኔ/ህውሃት የህዝብ መብት በመንቀፍ ፣ዘረኝነትን በማስፋፋት ፣ሃገርን በመከፋፈሌ ፣ጎሰኝነትን በማስተማር፣ አገር በመዝረፍ ፣አገርን በመሽጥ፣ ሰዉን ከሚኖርበት ቅዬ በማፈናቀሌ፣ በመቻቻሌ እንዲይኖር በማዴረግ፣ ዘር ከዘር ጥሊቻን ማስፈን፣ ቀጥልበት ሃያ ሁሇት ዓመታትን አስቆጠረ። እስከመቸ ይኧን ነገር ዝምብሇን ማየት እንችሊሇን ። እዚህ ጋር የላልች ሀገራት ዜጎችን በሚያስቀና መሌኩ አብሮ የመኖርና የመተባበር ባህሌና ማህበራዊ ህይወት ያሊቸው ባህር ማድ አዯር ኢትዮጵያውያን እንዲለ መዘንጋት የሇበትም፡፡ ይሁንና እነሱም ቢሆን እነዚህንና መሰሌ በኢትዮጵያውያን እህትና ወንዴማማቾች መካከሌ እየተፈጠሩ ያለ ችግሮችን ሇመፍታት መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋሌ፡፡ ነጻነታችንን የቀሙን የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን እንዯቀሙን ሇረጂም አመታት ሇመግዛት እንዱመቻቸዉ በዘር፤ በቋንቋ፤ በክሌሌና በሏይማኖት ከፋፍሇዉን ከሃያ አንዴ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝብ ሊይ ጀመሩትን እስራት፤ ስዯት፤ ግዴያና ዝርፍያ አሁንም እንዯቀጠለ ነዉ። የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን ቀምተዉ እየገዙን ቢሆንም ገዛናቸዉ ብሇዉ እጃቸዉን አጣጥፈዉ አሌተቀመጡም። ዜጎች ነጻነታቸዉንና መብታቸዉን እንዲይጠይቁ አፋቸዉን ያዘጋለ፤ አንደ ሇላሊዉ አንዲይቆም አገር፤ ባንዱራና ኢትዮጵያዊነት የሚባለ ትሊሌቆቹን የጋራ እሴቶቻችንን በየቀኑ ያፈርሳለ። ይህ የሚያሳየን ዜጎች ትሌቅ ተስፋ ይዘዉ ቤተሰብ መስርተዉ ሇራሳቸዉና ሇአገራቸዉ የሚኖሩበት ግዜ እየጠፋ ተስፋ መቁረጥ፤ ስዯትና የመከራ ኑሮ ዘመን እየከበበን መምጣቱን ነዉ። ይህ ከሆነ የነገዋን የነጻነት፣ የፍትህ፣ የዳሞክራሲ ባሇጸጋ ኢትዮጵያን ሇማየት እያንዲንደ ዜጋ በቻሇው አቅሙ ሁለ ጠንክሮ በመታገሌ እና ከራሱ ባሇፈ ላሊው ዜጋ የነጻነት ትግለን ጎራ እንዱቀሊቀሌ ብልም የዚህ ትግሌ ባሇቤት እንዱሆን ያስፈሌጋሌ፡፡የሀገራችን ህዝብ የነጻነት ችቦ
አቀጣጣይ የትግለ አካሌ በመሆን መስራት እንጅ፣ ከቶ ላሊ አካሌ፣ ላሊ ሃይሌ መጦ ነጻ ያወጣኛሌ በሚሌ በባርነት እየተገዛ መጠበቅ የሇበትም። ነጻነትና ዳሞክራሲ በችሮታ አሉያም ከሰማይ እንዯሚወርዴ መና የሚጠበቅ ስጦታ አይዯሇም። ነጻነት የራስን መሰዋእትነት ይጠይቃሌ። አሇበሇዚያ “ሊም አሇኝ በሰማይ ወተትዋንም አሊይ” እንዲይሆን ያስፈሌጋሌ። ነጻነት እኛ ሰዎች በሌዯት ወዯዚህ አሇም ስንመጣ አብሮን የሚመጣ የተፈጥሮ ፀጋ ነዉ። ነጻነት ከላልች የምንጠብቀዉ ወይም ማንንም ስጠን ብሇን የማንጠይቀዉ ፈጣሪ ሇእያንዲንዲችን ያዯሇንን፤ በዚህ አሇም ቆይታችን ሇዯቂቃም ቢሆን እንዱሇየን መፍቀዴ የላሇብን ኃብት ነዉ። ነጻነታችን እጃችን ሊይ ሲኖር በግሇሰብ ዯረጃ የምንዯሰትበት፤ እንዲንቀማ በጋራ የምንጠብቀዉና እንዯወያኔ አይነቱ ፀረ ህዝብ ኃይሌ ሲቀማን ዯግሞ በጋራ ታግሇን ማስመሇስ የሚገባን የግሌና የጋራ ኃብት ነዉ። ዛሬ ከ22 የወያኔ አመታት በኋሊ እኛ ኢትዮጵያዉያን በዴህነትና በረሀብ የምንጠቃዉ፤ በዘረኝነት አሇንጋ የምንገረፈዉ፤ የምንሰዯዯዉ፤ የምንታሰረዉና የምንገዯሇዉ ይህንን ፈጣሪ ያዯሇንን ነጻነት የሚባሌ ኃብት ወያኔ አንዴ፤ ሁሇትና ሦስት እያሇ ሲቀማን አፋችንን ዘግተንና እጃችንን አጥፈን ስሇተመሇከትን ነዉ። መፈናቀሊችን፤ ስዯታችን፤ ዉርዯታችንና በገዛ አገራችን ሁሇተኛ ዜጋ ሆኖ መኖራችን እንዱያበቃ ሇማዴረግ ያሇን ብቸኛ አማራጭ ላልች መጥተዉ ነጻ ያወጡናሌ ከሚሇዉ አመሇካከት ተሊቅቀን ነጻነታችንን ሇማስመሇስ ህዝባዊ ትግለን መቀሊቀሌ ብቻ ነዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ የዘር በትር አሇንጋ የሚዯርስበት ግርፋት፣ ስቃይ፣ ርሃብ፣ ስዯት፣ እንግሌት በራሱ በህዝቡ ሊይ ነው። ስሇዚህ ህዝቡ ራሱ ሇራሱ ነጻነት፣ በእምቢ አሌገዛም ባይነት የሚነሳበት ጊዜው አሁን ነው። ነጻነትን ከነጻ አውጭዎች በመጠበቅ እስከመቼ የወያኔ የጥይት ሰሇባዎች እንሆናሇን? ወገን ሁለ ሇራሱ ነጻነት፣ ህሌውና ሲሌ የሇውጡ እንቅስቃሴ ታጋይ የመሆን ኢትዮጵያዊ ግዳታውን እንዱፈጽም ጥሪ ማዴረግ ይገባሌ ፡፡ ሇአገሩ፣ሇማንነነቱ መሰዋእትነት ሇመሆን እንዯሚኮራ ሁለ አገሩም በሱ ትኮራሇች ፡፡ ወያኔ በ 22 ዓመት ውስጥ የሰራው ወንጀሌ በወገናችን ሊይ እንዱህ በቃሊት ተዘርዘሮ አያሌቅም።ይህ አሌበቃ ብልን። ታዱያ ምንዴን ነው አንዴ ሆነን ከመታገሌ ፈንታ መሇያየትን መረጥን! ኢትዮጵያውያን አንዴ እንዲይሆኑ ተረግመዋሌ እንዳ?
ከቃሌኪዲን ካሳሁን kassahun.kalkidan@yahoo.no

በኖርዌይ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ በስኬት ተከናወነ::

በኖርዌይ ለግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል የተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ በስኬት ተከናወነ::

ሴፕቴምበር 28, 2013 በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይልን ለመርዳት በኖርዌ ኦስሎ ከተማ የተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም የህዝባዊ ሃይሉ ከፍተኛ አመራር ኮማንደር አሰፋ እና የግንቦት 7 የፍትህ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲሁም የዲሞክራሲያዊ ለውጥ የድጋፍ ድርጅት በኖርዌ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳዊት መኮንንና ጥሪ የተደረገላቸ እንግዶችና ከተለያየ የአውሮፓና ስካንዴኔቪያን ሃገሮች መጡና በጣም በርካታ የሆኑ በኖርዌ በሚኖሩ ከተለያየ ከተማ የመጡ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በታላቅ ወኔና የሃገር ፍቅር ስሜት በስኬት ተከናወኖ አመሸ።


በዝግጅቱ ላይ የግንቦት 7 ህዝባዊ ሀይሉ አመራር ስለድርጅታቸው በሰፊው ህዝቡን ያስደሰተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን ከታዳሚው የቀረባላቸውንም ጥያቄዎች በስፋት በማብራራት ለታዳሚው ከፍተኛ ግንዛቤ አስጨብጠዋል። በተመሳሳይ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በምስል የተደገፈ ከፍተኛ ማብራሪያ ሰጥተው ከህዝብ የቀረበላቸውን ጥያቄዎች ሰፋ አድርገው አስረድተዋል።

በአንፃሩ እጃችን እረጅም ነው ብለው የሚያስቡ ጠባብ አስተሳሰብ ያላቸው የወያኔ ተላላኪ ቡድኖች ዲሞክራሲ ባለበት በኖርዌ ምድር መጥተ እንኳን የማይቀየሩ አምባገነኖች እዚህም ዝግጅታችን እንዳይሳካ ለማበላሸት እንቅልፍ ሳይተኙ የሃሰት ፕሮፓጋንዳቸውን እየነፉ ህዝብ ለማደናገር የአሸባሪ ድርጅት ለመርዳት የገቢ ማሰባሰቢያ ሊያደርጉ ነበር ነገር ግን ፕሮግራሙ ተሰረዘ በማለት ዜና ቢያሰራጩም እኛ ግን እየረዳን ያለነው የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይል በየትኛውም አለም በአሸባሪነት መዝገብ ውስጥ ያልተመዘገበ ድርጅት መሆኑን የኖርዌ ፕሮፌሰር በሃገሪቱ ውስጥ ለሚታተም አንድ ጋዜጣ አስተያየታቸውን የገለፁ ሲሆን በእለቱም ዝገጅቱ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኖ ከዚህ ቀደም በየተኛውም የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮገራም ያልታየ ከፍተኛ የገንዘብ ገቢም ተደርጓል።

በአጠቃላይ በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ ጨረታዎች፤ ቀስቃሽ ሙዚቃ፤ ባህላዊ ምግብና መጠጥ እንዲሁም የተለያዩ ቁሳቁሶች ለሽያጭ ቀርበው የነበረ ሲሆን በተጨማሪም የትጥቅ ትግል ለምን አስፈለገ በሚል አጭር ገላጭ ድራማ ቀርቦ ህዝቡን በጣም አስደስቷል። በዝግጅቱ መክፈቻና መዝጊያ ላይም የህዝባዊ ሃይሉ መዝሙር ላንቺ ነው ሃገሬ ላንቺ ነው የሚለው በህዝቡ ተዘምሮ ዝገጅቱም እኩለ ለሊት በድምቅት ተጠናቋል፡፡

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለወያኔ


søndag 22. september 2013

ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ለነፃነት መታገል ያስፈልጋል !!

ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ለነፃነት መታገል ያስፈልጋል !!


እኔ እምለው ኢትዮጵያውያን አንድ እንዳይሆኑ ተረግመዋል እንዴ?


ከቃልኪዳን ካሳሁን (ኖርዌ)



Ethnic Politics Split US Ethiopians እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ በመላው አለም በተለይ በአሜሪካ፣ እንደገና በተለይ በዋሽንግተንየሚኖሩ ብዙ ዜጎች አሎዋት፡፡ ከትግራይ ይሁን ከሶማላ፤ ከኦሮሚያ ይሁን ከአማራ፣አፋር፣ደቡብ፣ቤን ሻንጉል፣ ድሬ፣ ሸገር… ብቻ ከየትምይሂደ ከየት የሁለም ኢትዮጵያውያን የስደት መነሾ “በፖለቲካ አልያም የተሻለ ህይወት” ፍልጋ ከመሆን አይዘልም፡፡

(በሀገሩ መኖርማ ማን ይጠላል …)

ብዙ ጊዜ የማስበው ታዲያ ኢትዮጵያውያኑ በሰው ሀገር ሲኖሩ እንዴውምከሀገር ውስጥ የበለጠ አንድነትና መግባባት ወይም አብሮ የመኖር ስሜትይኖራቸዋል ብዬ ነው፡፡ በሰው ሀገር የመኖርን የህይወት ትግል ለመልመድና ለማሸነፍም ከሀገር ልጅ የበለጠ አለኝታ፣ አይዞህ/ ባይ እናአጋዥ የለምና፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምሰማው ግን ከዚህ በተቃራኒውየሆኑ እውነታዎችን ነው፡፡ በጥርጣሬ መተያየት፣ የብሔርና የፖለቲካክፍፍል …ሌላም ሌላም፡፡ እርግጥ ነው ሁላችንም አንድ አይነት አቋምሉኖረን አይችሌም፤ ከመሰረታዊ ጉዳዮች በስተቀር በእያንዲንደ ጉዲይሊይ የግድ ተመሳሳይ ሀሳብ እንዱኖረንም አይጠበቅም፡፡

የተለያየ የፖለቲካ አቋም ሉኖረን ይችላል፣ የተለያዩ ብሔሮች ልጆችምልንሆን እንችላለን፤ ኢትዮጵያውያን በመሆናችን ግን እነዚህ ሁለ ነገሮችበህልውናችን ላይ አንደጥላ ማጥላት የለባቸውም፡፡ ደግሞም ከተቀራረብንእነዚህ ሁለ ነገሮች ሊታረቁና ሁላችንንም የሚያስማሙ ሀሳቦችን ለመፍጠር ይቻላል። የአፍሪካ የነፃነት ምሳሌ የሆንን ዜጎች ህብረ ብሔራዊ ውበታችንን በእያንዳንዳችን ፓስፖርት ላይ ካለውኢትዮጵያዊነታችን ጋር የተጣበቁ የጋራ ተቀፅሊዎቻችንን (stereotypes) በማጥፋት የትም ቦታ አንገታችንን ቀና አድርገን ለመኖር ምቹሁኔታዎችን ልንፈጥርበት ይገባል፡፡

ልዩነቶቻችንን በማቻቻል የትም ይሁን የት በአንድነት መስራቱ ለዜጎቿና ለኑሮ ምቹ የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠርና ዳግም ኢትዮጵያንታላቅ ለማድረግ ያስችለናል፡፡ ይሄም በቅርቡ እውን እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!

ይኧዉ ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስተዳድረዉ ወያኔ/ህውሃት የህዝብ መብት በመንቀፍ ፣ዘረኝነትን በማስፋፋት ፣ሃገርን በመከፋፈል፣ጎሰኝነትን በማስተማር፣ አገር በመዝረፍ ፣አገርን በመሽጥ፣ ሰዉን ከሚኖርበት ቀ በማፈናቀል፣ በመቻቻል እንዳይኖር በማድረግ፣ ዘርከዘር ጥሊቻን ማስፈን፣ ቀጥሎበት ሃያ ሁለት ዓመታትን አስቆጠረ። እስከመቸ ይኧን ነገር ዝምብለን ማየት እንችላለን 

እዚህ ጋር የሌለች ሀገራት ዜጎችን በሚያስቀና መልኩ አብሮ የመኖርና የመተባበር ባህልና ማህበራዊ ህይወት ያላቸው ባህር ማዶ አገርኢትዮጵያውያን እንዳሉ መዘንጋት የለበትም፡፡ ይሁንና እነሱም ቢሆን እነዚህንና መሰል በኢትዮጵያውያን እህትና ወንድማማቾች መካከልእየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋል፡፡

ነጻነታችንን የቀሙን የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን እንደቀሙን ለረጂም አመታት ለመግዛት እንዲመቻቸዉ በዘር፤ በቋንቋ፤ በክልልናበሃይማኖት ከፋፍለዉን ከሃያ አንድ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የጀመሩትን እስራት፤ እግልት፤ ግድያና ዝርፍያ አሁንምእንደቀጠለ ነዉ። የወያኔ ዘረኞች ነጻነታችንን ቀምተዉ እየገዙን ቢሆንም ገዛናቸዉ ብለዉ እጃቸዉን አጣጥፈዉ አልተቀመጡም። ዜጎችነጻነታቸዉንና መብታቸዉን እንዳይጠይቁ አፋቸዉን ያዘጋሉ፤ ለሌላዉ አንዳይቆም አገር፤ ስንደቅና ኢትዮጵያዊነት የሚባለ ትልልቆቹንየጋራ እሴቶቻችንን በየቀኑ ያፈርሳለ። ይህ የሚያሳየን ዜጎች ትልቅ ተስፋ ይዘዉ ቤተሰብ መስርተዉ ለራሳቸዉና ለአገራቸዉ የሚኖሩበትግዜ እየጠፋ ተስፋ መቁረጥ፤ ስልትና የመከራ ኑሮ ዘመን እየከበበን መምጣቱን ነዉ። ይህ ከሆነ የነገዋን የነጻነት፣ የፍትህ፣ የዳሞክራሲባለጸጋ ኢትዮጵያን ለማየት እያንዳንዱ ዜጋ በቻለው አቅሙ ሁለ ጠንክሮ በመታገል እና ከራሱ ባለፈ ለሌላው ዜጋ የነጻነት ትግለን ጎራእንዲቀላቀል ብልም የዚህ ትግሌ ባለቤት እንድሆን ያስፈልጋል፡፡የሀገራችን ህዝብ የነጻነት ችቦአቀጣጣይ የትግለ አካል በመሆን መስራትእንጅ፣ ከቶ ሌላ አካል፣ ሌላ ኃይል መጦ ነጻ ያወጣኛል በሚል በባርነት እየተገዛ መጠበቅ የለበትም። ነጻነትና ዳሞክራሲ በችሮታ አልያምከሰማይ እንደሚወርድ መና የሚጠበቅ ስጦታ አይደለም። ነጻነት የራስን መሰዋእትነት ይጠይቃል። አለበለዚያ “ላም አለኝ በሰማይወተትዋንም አላይ” እንዳይሆን ያስፈልጋል።

ነጻነት እኛ ሰዎች በቀደመት ወደዚህ አለም ስንመጣ አብሮን የሚመጣ የተፈጥሮ ፀጋ ነዉ። ነጻነት ከሌሎች የምንጠብቀዉ ወይም ማንንምስጠን ብለን የማንጠይቀዉ ፈጣሪ ለእያንዳንዳችን ያደለንን፤ በዚህ አለም ቆይታችን ለደቂቃም ቢሆን እንዲነፍገን መፍቀድ የሌለብንኃብት ነዉ። ነጻነታችን እጃችን ላይ ሲኖር በግለሰብ ለረጃ የምንደሰትበት፤ እንድንቀማ በጋራ የምንጠብቀዉና እንደ ወያኔ አይነቱ ፀረህዝብ ኃይል ሲቀማን ደግሞ በጋራ ታግልን ማስመለስ የሚገባን የግልና የጋራ ኃብት ነዉ። ዛሬ 22 የወያኔ አመታት በኋሊ እኛኢትዮጵያዉያን በድህነትና በረሀብ የምንጠቃዉ፤ በዘረኝነት አለንጋ የምንገረፈዉ፤ የምንሰደደዉ፤ የምንታሰረዉና የምንገደለዉ ይህንንፈጣሪ ያደለንን ነጻነት የሚባል ኃብት ወያኔ አንድ፤ ሁለትና ሦስት እያለ ሲቀማን አፋችንን ዘግተንና እጃችንን አጥፈን ስለተመለከትንነዉ። መፈናቀላችን፤ስደታችን፤ ዉርደታችንና በገዛ አገራችን ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ መኖራችን እንዲያበቃ ለማድረግ ያለን ብቸኛ አማራጭሌሎች መጥተዉ ነጻ ያወጡናል ከሚለዉ አመለካከት ተላቅቀን ነጻነታችንን ለማስመለስ ህዝባዊ ትግለን መቀላቀል ብቻ ነዉ።

የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ የዘር በትር አለንጋ የሚደርስበት ግርፋት፣ ስቃይ፣ ርሃብ፣ ስደት፣ እንግልት በራሱ በህዝቡ ላይ ነው። ስለዚህህዝቡ ራሱ ለራሱ ነጻነት፣ በእምቢ አልገዛም ባይነት የሚነሳበት ጊዜው አሁን ነው። ነጻነትን ከነጻ አውጭዎች በመጠበቅ እስከመቼ የወያኔየጥይት ሰለባዎች እንሆናለን?

ወገን ሁለ ለራሱ ነጻነት፣ ህልውና ሲል የለውጡ እንቅስቃሴ ታጋይ የመሆን ኢትዮጵያዊ ግዴታውን እንዲፈጽም ጥሪ ማድረግ ይገባል ፡፡ለአገሩ፣ለማንነነቱ መሰዋእትነት ለመሆን እንደሚኮራ ሁለ አገሩም በሱ ትኮራለች ፡፡

ወያኔ  22 ዓመት ውስጥ የሰራው ወንጀል በወገናችን ላይ እንዲህ በቃላት ተዘርዘሮ አያልቅም።ይህ አልበቃ ብሎን። ታድያ ምንድን ነውአንድ ሆነን ከመታገል ፈንታ መለያየትን መረጥን!

ኢትዮጵያውያን አንድ እንዲይሆኑ ተረግመዋል እንዴ?


ከቃልኪዳን ካሳሁን ከኖርዌ